top

Letter’s From Orthodox Father’s, and Video

His Holiness Abune Paulos Doctoral dissertation Filsata: Assumption of the Holy Virgin Mary

H.G. Bishop David Coptic Orthodox Church

HG Bishop Makarius held A conference at St. Mark Coptic Orthodox Church in Kansas Click Youtube Icon for Video

Fr. Charles Sarelis pastor of Annunciation Greek Orthodox Church in Kansas City, Mo

Archbishop Mor Cyril Aphrem Karim Syriac Orthodox Church

Kesis Asteraye Nigatu with Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Both Synod peace delegation In Washington DC


ለሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መሸኛ – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ወንድማችን ሰዓሊ አፈወርቅ ተክሌ ሁሉንም ነበሩ!

እንደ ተከበሩ ሰዓሊ ወንድማችን ያለ ተልእኮውን ፈጽሞ ላለፈ ባለሙያ፡ ፈጣሪ ያዘጋጀለትን ሩጫ ጨርሶ ከሚወደው ወገኑ በሞት ሲለይ፡ ስለተደነቀበት ችሎታው ወዳጅ ዘመድ ብቻ ሳይሆን ጠላትም እጅግ ጎልቶ በመታየት ላይ ያለውን ተግባር፡ ከመሰወር ይልቅ ራሱን በሚጠቅመው መንገድ ይናገረዋልና የነ አባ ጳውሎስ በሰዓሊ አፈወርቅ አሸኛኘት ስርዓት ላይ ያደረጉት ንግግር ካብ አይገባ ድንጋይ ነው።  ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ከካንሳስ ደብረ ሣህል መድኃኔ ዓለም የኢ.ኦ.ተ.ቤ.ክ. ምእመናን ስለ አቡነ ሽኖዳ ፫ኛ የተሰጠ ታሪካ‏

“ዘጻመዎ በዓለም የሐዩ ለዙሉፉ”

“በዓለም ሳሉ ለጽድቅ የታገሉ ዘላለማውያን ናቸው” 

ከካንሳስ ደብረ ሣህል መድኃኔ ዓለም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ  ቤተ ክርስቲያን ምእመናን ስለ አቡነ ሽኖዳ ፫ኛ ሐዋርያዊ ተልእኮ ጠንካራ አቋም፡ የተሰጠ

ታሪካዊ ምስክርነት

መጋቢት ፲፫ ቀን ፳፻፬ ዓ.ም.

ብጹዕ ወቅዱስ ፓትርያርክ አቡነ ሽኖዳ “በኃይል ጩህ አትቆጠብ ድምጽህንም እንደ መለከት አሰማ”(ኢሳ ፶፰፡፩) ተብሎ ለነቢዩ ኢሳይያስ የተሰጠውን መለኮታዊ ትእዛዝ እና፤ ቅዱስ ጳውሎስም “በጊዜውም ያለ ጊዜውም ጽና ፈጽመህ እየታገስክና እያስተማርክ ዝለፍና ገስጽ ምክረም።ህይወት የሚገኝበትን ትምህርት የማይታገሱበት ዘመን ይመጣል”(፪ ኛ ጢ ፬፡፪) ብሎ ለጢሞቴዎስ በአጽንኦ የተናገረውን ሐዋርያዊ ግዴታ ለህዝባቸውና ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት በመጮህ ተወጥተው፤ ዘመናቸውን በመዋጀት ያለፉ የተባረኩ አባት ነበሩ። ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

የካህናት ዜና ዕረፍት – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ከግብአተ መሬት በኋላ በመቃብር ላይ መነበብ ያለበት ዜናሕይወት ለፖለቲካ መሪ በዘመኑ የፈጸማቸው ክፉና ደግ ሥራዎቹ፤ ዳኛ ከሆነ በሚዛናዊ ፍርዱ፤ ወታደር ከሆነ አገር ለመታደግ የፈጸመው ጀብዱ፡ አራሽ ገበሬ ከሆነም መልካም ግብርናው፤ የቤት እመቤት ከሆነች ባልትናዋ፡ እናትነቷ፡ ጥበቧና የህይወት ምንጭነቷ፡ በማነኛውም አገልግሎት ተሰማርተው በመልካም የፈጸሙ ሁሉ፡ የፈጸሙት መልካም ተግባር እየተዘረዘረ ይነበብላቸዋል።      ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ክፉ ዘመን (ዘመነመንሱት) – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ‏

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

“ኃያላን ይጽሕፉ ጽድቀ” – ከቀሲስ አስተርአየ ጽጌ‏

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ደመራ : በሃይማኖታችን፥ በታሪካችንና በባሕላችን አንጻር – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ፍልሰታ “እኛም ማየት አለብን” በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ፋሲካ (ትንሣዔ) – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ቅበላ (ትውፊት) የሆነ በመሆን ላይ ያለና ወደፊትም የሚቀጥል የሕይወት ጉዞ ነው – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ቤተ ክርስቲያናችን በውጭና በውስጥ የገጠማት ፈተና – በቀሲስ አስተርአየ ጽጌ

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

« Previous Entries

top